ሙዝቃ

በዝህ ላይ የተለያዩ የበርታ ወይም የቤኒሻንጉል ሙዝቃዎችን ማዳመጥ ትችላላችሁ። የሙዝቃ አይነቶችም የሚከተሉት ናቸው፦

  • ዋዛ በትንፋሽ የሚዘፈን የሙዝቃ አይነት ሆኖ መሳሪያው ከቅል የተሰራ ነው።
  • ቦሎ በትንፋሽ የሚዘፈን የሙዝቃ አይነት ሆኖ መሳሪያው ከቀርካሀ የተሰራ ሲሆን ማጫወቻዎቹ ከትንንሽ እንጨቶች የተሰሩ ናቸው
  • አኖባ እና ናጋራ የተለያየ መጠን ባላቸው ከበሮዎች የሚዘፍን የጫወታ አይነት
  • አቢባረ መዝፈንና በእግር መሬት እየተረገጠና ቅል እየተደበደበ የሚጫወት የሙዝቃ አይነት ነው
  • አባካራንግ እና ሀርሻ የሙዝቃ መጫወቻ መሳሪያዎች ናቸው
Thumbnail image