ሶፍትወሮችና ፎንቶች

በበርተኛ ቋንቋ ውስጥ በእንግሊዝኛ ክይቦርድ አፃፃፍ መደበኛ ያልሆኑ አንዳንድ ፊደሎች ይገኛሉ። ለእነዝህ ከመደበኛ ክይቦርድ አፃፃፍ ሥርዓት ለተለዩ ፊደሎች የተለየ የአፃፃፍ ክይቦርድ ተዘጋጅቷል። ይህም ‘ BG Keyboard’ ተብሎ ይጠራል። ስለሆነም እንኳን በደና መጣችሁ ‘ BG Keyboard’ን ለማውረድና ህደቱን ተከትላችሁ ፕሮግራሙን ለመጠቀም።