የትምህርት ቤት መዝገቤ ቃላት

በበርታ ቋንቋ ሁለት መዝገቤ ቃላቶች ይገኛሉ። እነዝህም

  • የትምህርት ቤት መዝገቤ ቃላት  በበርታ፥በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ቋንቋዎች የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ቃላቶችን በመጠቀም የተዘጋጀ እና በ2004ዓ/ም የታተመ።
  • ዋናው መዝገቤ ቃላት በበርታ፥በእንግሊዝኛ፥ በአማርኛ እና በአረበኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በ2006ዓ/ም ታተመ። ዓላማውም ማህበረሰቡ ያዘጋጀ መዝገቤ ቃላት መሆኑን ለመግለጽ ነው። ይህ ሲባል  አዳዲስ ቃላቶችን በመጨመርና ስተቶችን ካገኛችሁ በማስተካከል አስተዋፆአችሁን እንድትልኩ እንጠይቃለን።

Your encouragement is valuable to us

Your stories help make websites like this possible.