በበርታ ቋንቋ ሁለት መዝገቤ ቃላቶች ይገኛሉ። እነዝህም
- የትምህርት ቤት መዝገቤ ቃላት በበርታ፥በእንግሊዝኛ እና በአማርኛ ቋንቋዎች የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ቃላቶችን በመጠቀም የተዘጋጀ እና በ2004ዓ/ም የታተመ።
- ዋናው መዝገቤ ቃላት በበርታ፥በእንግሊዝኛ፥ በአማርኛ እና በአረበኛ ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በ2006ዓ/ም ታተመ። ዓላማውም ማህበረሰቡ ያዘጋጀ መዝገቤ ቃላት መሆኑን ለመግለጽ ነው። ይህ ሲባል አዳዲስ ቃላቶችን በመጨመርና ስተቶችን ካገኛችሁ በማስተካከል አስተዋፆአችሁን እንድትልኩ እንጠይቃለን።