በዝህ ላይ የተለያዩ የበርታ ወይም የቤኒሻንጉል ሙዝቃዎችን ማዳመጥ ትችላላችሁ። የሙዝቃ አይነቶችም የሚከተሉት ናቸው፦
- ዋዛ በትንፋሽ የሚዘፈን የሙዝቃ አይነት ሆኖ መሳሪያው ከቅል የተሰራ ነው።
- ቦሎ በትንፋሽ የሚዘፈን የሙዝቃ አይነት ሆኖ መሳሪያው ከቀርካሀ የተሰራ ሲሆን ማጫወቻዎቹ ከትንንሽ እንጨቶች የተሰሩ ናቸው
- አኖባ እና ናጋራ የተለያየ መጠን ባላቸው ከበሮዎች የሚዘፍን የጫወታ አይነት
- አቢባረ መዝፈንና በእግር መሬት እየተረገጠና ቅል እየተደበደበ የሚጫወት የሙዝቃ አይነት ነው
- አባካራንግ እና ሀርሻ የሙዝቃ መጫወቻ መሳሪያዎች ናቸው
ዘፋን ኣባያዳ | የሃርሻ ሳፋን | Bertha_Aguzo